Coffee Cup

Experience Pure
Ethiopian Luxury Coffee

Premium Yirgacheffe, Fresh Juice & a Peaceful Atmosphere.

Order Now Visit Us Today

About Us

Dagim Coffee is a luxury and peaceful coffee house located in Dilla. We serve premium Yirgacheffe coffee, fresh juices, and clean healthy food. Our environment is designed to give comfort, freshness, and a peaceful experience for every customer.

ዳግም ኮፊ ኮርነር ዲላ
ንፁ የይርጋ ጨፌ ቡና በጥራትና ብንፅህና እኛ ጋር ይገኛል ። ዳግም ኮፊ እረፍት እና ደስታን ሚያገኙበት ትክክለኛና ብቻው ቦታ ነው። ኑ ስሜቶን ያድሱ ቀኖን ያሳምሩ።

Health Benefits

Coffee
  • Boosts energy & focus
  • Rich in antioxidants
  • Supports brain health
  • Enhances physical performance
ቡና ኃይልና ትኩረት ይጨምራል
በአንቲኦክሲደንት የበለፀገ ነው
የአእምሮ ንቃት ይጨመራል
Macchiato
  • Balanced energy boost
  • Rich creamy flavor
  • Source of Calcium
ማኪያቶ ተመጣጣኝ ጉልበት ይሰጣል
የካልሲየም ምንጭ ነው
ምርጥ ጣዕም
Milk
  • Strengthens bones
  • High quality protein
  • Rich in vitamins
ወተት ለጥርስ እና አጥንት ጥንካሬ
በፕሮቲን የበለፀገ
ቫይታሚን አለው
Ice Coffee
  • Same benefits as coffee
  • Refreshing & hydrating
አይስ ቡና የቡና ጥቅሞችን ሁሉ ይይዛል
Tea
  • Calms the mind
  • Heart healthy
  • Strengthens immunity
ሻይ አእምሮ ያነቃል
ልብ ጤናን ይደግፋል
የምግብ መፍጨት ያግዛል
Ginger Tea
  • Relieves nausea
  • Anti-inflammatory
  • Boosts circulation
ቅሽር ሻይ የአንጀት ጤናን ይጠብቃል
ከተለያዩ በሽታዎች ይከላከላል
የደም ዝውውን ያፋጠናል
Tosign Tea
  • Helps with coughs & cold
  • Relieves stomach pain
  • Reduces stress
ቶስኝ ሻይ የትንፋሽ አካላትን ያገዛል
የሆድ ህመም ይቀንሳል
ጭንቀት ያስታግሳል
Orange Tea
  • High in Vitamin C
  • Improves skin
  • Good for heart health
ኦሬንጅ ሻይ በቫይታሚን C የበለፀገ ነው
ቆዳ ጤናን ይደግፋል
የሰውነት pH መመጣጠን ይቆጣጠራል
Pineapple Tea
  • Aids digestion
  • Reduces inflammation
  • Strengthens immunity
ፓይናፕል ሻይ ምግብ መፍጨት የፋጥናል
Moringa Tea
  • Rich in vitamins
  • Boosts energy
  • Detoxifies
ሞሪንጋ ሻይ በቫይታሚን የበለፀገ
ጉልበት ይሰጣል
Peanut Tea
  • High protein
  • Heart healthy
  • Sustained energy
የለውዝ ሻይ ፕሮቲን አለው
ለልብ ጤና ተስማሚ

Contact Us

Dilla, Ethiopia

Open Daily: 7:00 AM - 9:00 PM